• Donate
  • መኸር 2026 የእንግሊዝኛ ክፍሎች

    እኛ በአሌክስንዳርያ እና በፌርፋክስ የእንግሊዝኛ ክፍሎች አለን።

    እባኮትን የምትማሩበትን ቦታ ይምረጡ እና በተጨማሪ ለማወቅ ይገኙ።

    ALEXANDRIA

    First Baptist Church of Alexandria

    2932 King St
    Alexandria, VA 223

    የጉግል ካርታ

    ቀናት: ማክሰኞ, ረቡዕ, ሐሙስ

    ሰዓት፡ 9:30AM – 11:30AM 

    የክፍሎች መጀመሪያ ቀን: ሴፕቴምበር 15

    የክፍሎች ማብቂያ ቀን: ጥር 28

    ዋጋ፡ 35 ዶላር

    በዚህ ቦታ የሕፃናት እንክብካቤ አለን።

    የአሌክሳንድሪያ ምዝገባ መመሪያዎች

    ለክፍሎቹ ምዝገባ ክፍት ነው።

    (1) የተማሪ ምዝገባ ቅጽ ይሙሉ። 

    የአዋቂዎች ምዝገባ ቅጽ

    (2) ልጆችዎን ከእርስዎ ጋር ወደ ክፍል ይዘው የሚመጡ ከሆነ፣ ወደ ክፍል ለምታመጡት ለእያንዳንዱ ልጅ የሕፃናት እንክብካቤ ምዝገባ ቅጽ ይሙሉ።

    የልጆች ምዝገባ ቅጽ

    (3) በአካል ቀጠሮ ለመያዝ መልእክት እንልክልዎታለን።

    በቀጠሮው ሰአት የትኛው ክፍል ለእርስዎ እንደሚስማማ ለማወቅ በእንግሊዝኛ እንዲያነቡ እና እንዲናገሩ እናደርግዎታለን።

    ትንሽ እንግሊዝኛ የሚናገሩ ከሆነ፣ ፈተናው አጠር ያለ ይሆናል፣ ወደ 30 ደቂቃ አካባቢ። ብዙ እንግሊዝኛ የሚናገሩ ከሆነ ፈተናው ረዘም ያለ ይሆናል፣ ወደ 1 ሰዓት አካባቢ።

    እርዳታ ይፈልጋሉ?

    እባክዎን ወደ 571-235-9452 መልእክት ይላኩ።

    FAIRFAX

    Redeeming Grace Church

    5200 Ox Rd, Fairfax, VA 22030

    የጉግል ካርታ

    ቀናት: ሰኞ, ረቡዕ, አርብ

    ሰዓት፡ 9:30AM – 11:30AMየክፍሎች

    መጀመሪያ ቀን: መስከረም 14

    የክፍሎች ማብቂያ ቀን: ጥር 15

    ዋጋ፡ 35 ዶላር

    በዚህ ቦታ የሕፃናት እንክብካቤ የለንም።

    የፌርፋክስ ምዝገባ መመሪያዎች

    ለክፍሎች ምዝገባ ኦገስት 17 ይጀምራል። እባክዎን ለክፍል ለመመዝገብ ኦገስት 17 እንደገና ይመልከቱ።

    (1) የተማሪ ምዝገባ ቅጽ ይሙሉ።

    የአዋቂዎች ምዝገባ ቅጽ

    (2) እባክዎ የምደባ ፈተና ለመውሰድ እና ምዝገባዎን ለማጠናቀቅ ከነዚህ ጊዜያት በአንዱ ወደ ፌርፋክስ አድራሻ ይምጡ።

    ሴፕቴምበር 9, 9:30 – 11:30
    ሴፕቴምበር 11, 9:30 – 11:30

    በቀጠሮው ሰአት የትኛው ክፍል ለእርስዎ እንደሚስማማ ለማወቅ በእንግሊዝኛ እንዲያነቡ እና እንዲናገሩ እናደርግዎታለን።

    ትንሽ እንግሊዝኛ የሚናገሩ ከሆነ፣ ፈተናው አጠር ያለ ይሆናል፣ ወደ 30 ደቂቃ አካባቢ። ብዙ እንግሊዝኛ የሚናገሩ ከሆነ ፈተናው ረዘም ያለ ይሆናል፣ ወደ 1 ሰዓት አካባቢ።

    እርዳታ ይፈልጋሉ?

    እባክዎን ወደ 201-417-6425. መልእክት ይላኩ።